

የስብሰባ ጥሪ
ልጆቻችሁን በኢትዮጵያ አለም ዓቀፍ ትምህርት ቤት በዶሃ ለማስተማር ቅድመ ምዝገባ ያከናወናችሁ ወላጆች በሙሉ
የወላጆች ኮሚቴ ለማቋቋምና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት በመወያየ የትኩረት አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ እንዲቻል የፊታችን መጋቢት 04/2012 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 (13 March 2020; 7:00PM) በሚሲዮኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተዘጋጀው መድረክ ላይ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::
በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አለም ዓቀፍ ትምህርት ቤት በዶሃ
መስራች ኮሚቴ
- This event has passed.
-
Start Time
12:00am -
Finish Time
11:59pm -
Website
View Organizer Website -
Phone
595-545-8575 -
Email
info@yourmail.com -
Organizer
Barney Stinson